A Premier Real Estate Professional In Addis Ababa.
A Premier Real Estate Professional In Addis Ababa.
A Premier Real Estate Professional In Addis Ababa.
? ልዩነቱን ያጣጥሙ!
? Enjoy The Difference!
የሀገረሰብ ሪል እስቴት አ.ማ የሪቼ ሳይት 2B+G+15+T የቅይጥ ህንፃ ፕሮጀክት በምን ይለያል?
? በሳምንት ለ7 ቀናት በቀን ለ24 ሠዓት የማይቋረጥ የውሃ አቅርቦት እንዲኖረው የከርሰ ምድር ውሀ አቅርቦት የሚሟላለት፤
? ቤቶ ውስጥ ሪሲቨር ብቻ ካለ የዲሽ ሳህን በግሎ መስቀል ሳያስፈልጎ የህንፃውን ሴንትራል ቲቪ ሲስተም በመጠቀም የፈለጉትን ቻናል አማርጠው የሚመለከቱበት፤
? በአረንጓዴ አትክልት እንዲሽቆጠቆጥ ታስቦ የአትክልት መትከያ ቦታዎች የተዘጋጀለት፤
? ከተማዋን ከጫፍ እስከጫፍ የሚቃኙበት ሰገነት ያለው፤
? ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት፤
? የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ እንዳያጋጥም አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት፤
? በዱባይ መንግስት ከሚገነባው የኤግል ሒልስ የለገሀር ፕሮጀክት 600 ሜትር ብቻ የሚርቅ፤
? ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ
?♀ ከፒያሳ 4.4 ኪሎ ሜትር
? ከመርካቶ 4.2 ኪሎ ሜትር
?♀ ከሜክሲኮ 2 ኪሎ ሜትር
?♂ ከአፍሪካ ህብረት 3.6 ኪሎ ሜትር
? ከሳርቤት 3.8 ኪሎ ሜትር
? ከአራት ኪሎ 5 ኪሎ ሜትር
? ከካዛንቺስ 3.1 ኪሎ ሜትር
✈️ ከቦሌ 6.6 ኪሎ ሜትር
? ከሳሪስ 6 ኪሎ ሜትር
? ዋጋው ተመጣጣኝ፤
? የቤቱን ዋጋ 30% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 70% በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት፤
? ከ31 እስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ ለሚያደርግ ደንበኛ ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ0.25 እስከ 10% የሚደርስ ቅናሽ የሚሰጥበት፤
? ግንባታው ከ70% በላይ የተጠናቀቀ እና በፍጥነት በመሰራት ላይ የሚገኝ፤
238,000 / ETB/Month
14,000,000 / ETB